አቦዑት ዑስ

ለመላው አለም ለምትገኙ ውድ የእግር ኳስ ደጋፊዎች
እያንዳንዱ የእግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር በራሱ እሴቶችና ደረጃዎች መሰረት ግቦቹን በስኬታማ መልኩ ለመጎናጸፍ ይጥራል፡፡ የእኛ ደጋፊዎች ማህበር ኢኤፍሲ ቤምበል ቤድዊኒን በዚህ ረገድ የተለየ አይደለም፡፡
የደጋፊዎች ማህበር የተመሰረተበት ምክንያት እኛ ታማኝ የኢንትራክት ፍራንክፈርት ክለብ ደጋፊዎች በመሆናችን ነው፡፡ ከትውልድ አገራችን ርቀን ስንኖር በክለባችን ያለንንን መሰጠት እና መውደድ ለመግለጽ እንፈልጋለን፡፡
በተጨማሪም የእኛ ክለብ በመላው አለም መቻቻልን፣ ስምምነትን እና አብሮ መኖርን በእር ኳስ አማካኝነት ለማምጣት ሁል ጊዜም


ስለ እኛ
ለመላው አለም ለምትገኙ ውድ የእግር ኳስ ደጋፊዎች
እያንዳንዱ የእግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር በራሱ እሴቶችና ደረጃዎች መሰረት ግቦቹን በስኬታማ መልኩ ለመጎናጸፍ ይጥራል፡፡ የእኛ ደጋፊዎች ማህበር ኢኤፍሲ ቤምበል ቤድዊኒን በዚህ ረገድ የተለየ አይደለም፡፡
የደጋፊዎች ማህበር የተመሰረተበት ምክንያት እኛ ታማኝ የኢንትራክት ፍራንክፈርት ክለብ ደጋፊዎች በመሆናችን ነው፡፡ ከትውልድ አገራችን ርቀን ስንኖር በክለባችን ያለንንን መሰጠት እና መውደድ ለመግለጽ እንፈልጋለን፡፡
በተጨማሪም የእኛ ክለብ በመላው አለም መቻቻልን፣ ስምምነትን እና አብሮ መኖርን በእር ኳስ አማካኝነት ለማምጣት ሁል ጊዜም የተሰጠ ነው፡፡
1. የኢኤፍሲ ቤምበል ቤድዊነን ተጀምሯል፡፡
ከ2011 መባቻ ጀምሮ እስከ ዱባይ ድረስ የመራኝ እጅግ አስቸጋሪ የሞያዊ ህይወት ወደዚህ በረሃ በራሴ ጥረት ከደረስኩኝ በኋላ ልክ እንደ ትውልድ አገሬ ያሉ ስፖርቶችን ስፈልግ ነበር፡፡ ወዲያውኑ እንደ ጀርመን ወታደሮች የሚደደውን የእግር ኳስ ስፖርት አገኘሁ፡፡ በባህር ዳርቻ በሚገኘው አስደሳቹ ሪዝ ካርልተን ውስጥ በየሳምንቱ የጀርመን ቡንደስሊጋን እናይ ነበር፡፡ በኢንትራክት ደጋፊነቴ በራስ መተማመን የሚሰማኝ በመሆኑ በጣም ብዙ መሳቅ አልነበረብኝም ነበር፡፡ 2011/2012 የውድድር ወቅት ነበር፡፡ በዲፕሎማቲክ አነጋገር በሚመጣው የውድድር ወቅት ከከፍተኛው የጀርመን የእግር ኳስ ሊግ ቡንደስሊጋ ወርደናል፡፡
ከ1988 ዓ.ም ጀምሮ እኔ እራሴ ታማኝ የኢንትራክት ደጋፊ ነበርኩኝ ስለዚህ ከዋናው ክለብ በመውረዳችን የተነሳ የደረሰብን ሀፍረት ምን ማለት እንደሆነ ለ10 ዓመታት ያህል አውቀዋለሁ፡፡ ግን የእኔ ኢንትራክት ልብ በመደበኛነት የሚያንሾካሹክልኝ የኢንትራክት ክለብ እንደገና እንደሚነሳ ነው፡፡ ሌሎች ጎል በሚገባበት ጊዜ ሲደሰቱ እኔ ግን የእኔ ኢንትራክት በአፍራ እይታ ባንዲራውን እንደሚያሳይ ለራሴ ቃል እገባ ነበር፡፡ ጓደኛዬ ጆኒ ክሊንክ በጣም ዝነኛ የሆነው የጀርመኑ ታይገር ፓላስ ባለቤት እና የኢንትራክት ዋነኛ ደጋፊ የሆነው ስለ ደጋፊ ክበባት በጣም ብዙ ተግባራትን አስቀድሞ ነግሮኝ ነበር፡፡ ስለዚህ የደጋፊ ክበብ ተብሎ ለመጠራት የበቁ አግባብነት ያላቸውን ጓዶች ማግኘት ነበረብኝ፡፡
እንዲሁም የእግር ኳስ አማልዕክት ይወዱናል! በስም ከጥር 2013 ጀምሮ ኤስጂቢ የክረምቱን የስልጠና ካምፓቸውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት ውስጥ በመደበኛነት ያሳለፉ ነበር፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ ከተፈጥሯዊ መንገድ መቀራረብ ፈጥረን ነበር፡፡
የደጋፊ ክበባችን መመስረትን በማስመልከት ከዚህ በፊት የጻፍናቸውን ነገሮች በትውስታ አምጥተናል፡፡ እውነቱ ግን እራሳችንን በጥር 20/2013 እንደምናቋቁም ነው፡፡ ልክ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በኢንትራክተር ፍራንክፈርት ይፋዊ የደጋፊ ክበብ መሆናችንን በኢኤፍ የደጋፊዎች ክበብ የተመዘገበ ማህበር አስተዳደር ኮሚቴ ተላልፊልን ነበር፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ በኢኤፍሲ ቤምበል ቤድዊነር መጠሪያ በአለማችን ሰፊ እይታን አግኝቷል፡፡
ሁሉም አጀማመራችን አስቸጋሪ ነው በማለት የጀርመን ቨርናኩላር ይናገራል፡፡ መግለጫው ትክክል ነው፤ ስለዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ ዝርዝሮችን እዚህ ላይ ለማንበብ ትችላላችሁ፡፡ የኢኤፍ የደጋፊዎች ክበብ የተመዘገበ ማህበር ውሳኔዎች፡፡
ስለዚህ ሁሉም ነገር ሆንኪዶሪ ነው የሚለውን የጀርመኖች አባባል በማጣቀስ ኢኤፍሲ ቤምበል ቤድዊንን እንደ ፍራንክፈርቱ አረንጓዴ ሾርባ እና ኢቦሎዊ (የፍራንክፈርት አፕል ወይን ይመሰላል) ይህ በእንዲህ እንዳለ እኛ እጅግ አስደሳች በአለም አቀፍ ደረጃ ዝና ያለን ያማረ ቀለም መለያችን የሆነ ስኬታማ አባላትን ያካተተን ቆራጥ እጅግ አስደሳቹ እና ሚስጥራዊው 1001 ሌሊቶች አፈታሪክ መገኛ ነን፡፡ እንደ መመሪያ ለእርምጃዎቻችን የሚከተሉት ድርጅታዊ መታወቂያዎች ተቀርጸዋል፡፡

 1. ኤኤፍሲ ቤምበል ቤድዊንን የድርጅታዊ መታወቂያ
  በመጀመሪያ ቤዱ ሁል ጊዜም እና ለዘላለሙ የኢንትራክት ፍራንክፈርት ታማኝ ደጋፊዎች አድርገው እራሳቸውን ይጠራሉ፡፡
  ከትውልድ አገራችን በመራቃችን የተነሳ በዋልድ ስታዲዮን ወይም በመንገድ ላይ የኢንትራክት ጨዋታዎችን ለመጎብኘት የመጀመሪያ ተግባራችንን አናደርገውም፡፡ የአድለር ጨዋታዎችም በአብዛኛው የምንመለከተው በኢንተርኔት ነው፡፡ እንደ መጥፎ አጋጣሚ ሆኖ ለተወዳጁ ምግባችን ሰባቱ እፅዋት (አረንጓዴ ሾርባ እንዲሁም በፍራንክፈርት ውስጥ እናቱ በተመራጭነት የምታዘጋጅለት የጆን ወልፍ ጋንግ ቮን ጎይተ ተወዳጅ ምግብ) ይህንን በአንድ ላይ በአገር ውስጥ ልናገኝ አንችልም፡፡ ግን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባውና ወደር የለሹ የፍራንክፈርት አፕል ወይም በተባበሩት አረብ ኢምሬት ይገኛል! ስለዚህ ኢንትራክት ጎል እንዳገባ ወዲያውኑ ወይናችንን በመጎንጨት ድላችንን እናበስራለን፡፡
  በተለይ በውጭ አገር በጣም ብዙ ጊዜ ካጠፋን እና በየቀኑ ም ከሌሎች ልማዶች እና ባህሎች ጋር የምንገናኝ ከሆነ ስለ ሌሎች የምናስተጋባው ዝነኛ አሉባልታ ሁል ጊዜም ስሜት የለሽ ይሆናል፡፡ እኩል በእኩል በሚያሳድግ ገጽታ በቡድናችን ስንደሰት እጅግ በጣም አስደናቂ በሆነው ስፖርት አማካኝነት ሰዎች አሉታዊ አመለካከታቸውን እንዲተዉ እና በአንድ ላይ እንዲቀራረቡ እናደርጋለን፡፡ የእግር ኳስ ጓደኞችዎ ከየት መገኘታቸው ብዙም አያስጨንቀንም፡፡
  በህይወታችን ውስጥ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ጥያቄዎች ከመሰረት የለሽነት፣ ከጭፍን ጥላቻ፣ ከሽብርተኝነት በበለጠ አሉ! በእናት ምድራችን ከሌሎች ጋር በብቸኛዋ አንድ አለም ውስጥ የምንጋራቸው እጅግ በጣም ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ኳስ የትም ትሽከረከራለች ምክንያቱም ክብ ናትና!
  ስለዚህ እንደ ኢኤፍሲ ቤምበል ቤድዊነን የሚከተሉትን እናወግዛለን
  ማናቸውንም አይነት ዘረኝነት የሰው ልጅ ጥላቻ እና ማናቸውንም አይነት ጸብ አጫሪ ድርጊቶች!
  እንደ ኢኤፍሲ ቤምበል ቢድዊነን የሚከተሉትን እንጠይቃለን
  በተቻለ መጠን በጣም ብዙ ሰዎች ስለ ኢንትራክት ግልጽ ሀሳቢነት እና የመቻቻል መርሆዎች በአዎንታዊነት ይሰብካሉ፡፡
  በእግር ኳስ ፈቃድ አማካኝነት የተለያዩ ሰዎች ከእኛ ጋር በቀጥታ ይገናኛሉ፡፡
  በማይግባቡ ሰዎች መካከል አሉባልታዎችን እና ፍርሃቶችን ማስወገድ፡፡
  በእኛ ምሰሶ ድርጅት ውስጥ ፈጣን ሚና በመውሰድ በጋራ ግቦቻችን ድርጅታዊ መታወቂያ መሰረት በመላው አለም የሚገኙ የኢኤፍ ደጋፊ ክበባትን እናስፋፋለን፡፡
  በህዝባዊ ህይወት ውስጥ ከውሳኔ ሰጪዎች መካከል በመገኘት ፍሬያማ ውይይትን እናስጠብቃለን፡፡
  አስተያየቶቻችን እና ፍላጎቶቻችንን በአለም አቀፍ ሚዲያ በቂ በሆነ መልኩ መወከል፡፡ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አባባል “በኮረብታ ስር የተገነባች ከተማ ልትደበቅ አትችልም”
  ኢኤፍሲ ዴምበል ቤድዊንን ልባችን እና ነፍሳችንን የሚስብ መሰረታዊ ጉዳዮች አሉት፡፡
  እንደ ኤስጂዲ የጀርመን እግር ኳስ ሻምፒዮን ለመሆን
  የኢንትራክት ልብ ከዚህ በላይ ብዙ ለማድረግ ይችላል? ግን ጥሩ በሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፏችን በመቆም ጥሩ ዝግጅት ልናደርግ እንችላለን፡፡ ድል ቀንቶንም ኢንትራክት የዲኤፍቢ ዋንጫን ካመጣልን የአፕል ወይን ፍጆታችን ከምን ጊዜውም በበለጠ ይተኮሳል፡፡
  ለዚህም ነው በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጁ የእግር ኳስ ክለባችን ስኬታማ አባላት እጅግ በቁርጠኝነት አስደሳቹን እና ሚስጥራዊውን 1001 ሌሊቶች የሚከናነቡት!

EFC-logo-all-continents-rou
የጀርመን ሻምፒዮና የኤስጂኢ ብቻ ይሆናል

Leave a Reply

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s